Google የእኔን መሣሪያ አግኝ

4.3
1.39 ሚ ግምገማዎች
500 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

በማንኛውም የጠፋ የAndroid መሣሪያ ላይ ድምጽ ያግኙ፣ ይቆልፉ፣ ይደምስሱ ወይም ያጫውቱ

የጠፋብዎትን የAndroid መሣሪያ ያግኙ እና መልሰው እስኪያገኙት ድረስ ይቆልፉት

ባህሪያት
ስልክዎን፣ ጡባዊዎን፣ ወይም ሌሎች የAndroid መሣሪያዎች እና መለዋወጫዎችን ካርታ ላይ ይመልከቱ። የአሁኑ አካባቢ የማይገኝ ከሆነ የመጨረሻውን የመስመር ላይ አካበቢ ይመለከታሉ።

መሣሪያዎችዎን በአየር ማረፊያዎች፣ በገበያ ማዕከሎች ወይም በሌሎች ትልልቅ ሕንጻዎች ውስጥ ለማግኘት እንዲያግዝዎትየቤት ውስጥ ካርታን ይጠቀሙ

የመሣሪያውን አካባቢ እና ከዚያ የካርታዎች አዶን መታ በማድረግ በGoogle ካርታዎች መሣሪያዎችዎን ያስሱ

አንድ መሣሪያ ወደ ፀጥታ ቢቀናበርም እንኳን በሙሉ የድምጽ መጠንድምጽ ያጫውቱ

የጠፋ የAndroid መሣሪያን ይደምስሱ ወይም ይቆልፉት እና ብጁ መልዕክት እና የዕውቂያ መረጃን በማያ ገጽ ቁልፉ ላይ ያክሉ

የአውታረመረብ እና የባትሪ ሁኔታን ይመልከቱ

የሃርድዌር ዝርዝሮችን ይመልከቱ

ፈቃዶች
• አካባቢ፦ የመሣሪያዎን የአሁን አካባቢ በካርታው ላይ ለማሳየት
• ዕውቂያዎች፦ ከእርስዎ Google መለያ ጋር የተጎዳኙትን የኢሜይል አድራሻዎች ለመድረስ
• ማንነት፦ ከእርስዎ Google መለያ ጋር የተጎዳኙትን የኢሜይል አድራሻዎች ለመድረስ እና ለማስተዳደር
• ካሜራ፦ ፎቶዎችን እና ቪድዮዎችን ለማንሳት
የተዘመነው በ
3 ዲሴም 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 5 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ
ገለልተኛ የደህንነት ግምገማ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.3
1.33 ሚ ግምገማዎች
Mohammed Adem
3 ኖቬምበር 2024
5Ok
4 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Robina Alibana
29 ኦክቶበር 2024
አርብኝንበአማርኛመተሪጎም
5 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
husen kedir ahemd
16 ሜይ 2024
አሪፍ ነው
16 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

• የታደሰ የመተግበሪያ ንድፍ
• የእኔን መሳሪያ አግኝ መሣሪያዎችዎ ከመስመር ውጭ ቢሆኑም እንኳን በመመስጠር እና የመሣሪያዎን በጣም የቅርብ ጊዜ አካባቢ በGoogle በማከማቸት አሁን መሣሪያዎችን እንዲያገኙ ሊያግዝዎት ይችላል