Google Drive ከማንኛውም መሣሪያ ሆነው የሁሉም ፋይሎችዎን ምትኬ የሚያስቀምጡበት እና የሚደርሱበት ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታ ነው። ሌሎች ሰዎች ማናቸውም ፋይሎችዎን እንዲመለከቱ፣ እንዲያርትዑ ወይም አስተያየቶች እንዲተዉባቸው በቀላሉ ይጋብዟቸው።
በDrive አማካኝነት እነዚህን ማድረግ ይችላሉ፦
• በማንኛውም ቦታ ላይ ፋይሎችዎን ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ላይ ማከማቸት እና መድረስ
• የቅርብ ጊዜ እና አስፈላጊ ፋይሎችን በፍጥነት መድረስ
• ፋይሎችን በስም እና በይዘት መፈለግ
• የፋይሎች እና የአቃፊዎች ፈቃዶችን ማጋራት እና ማቀናበር
• ከመስመር ውጭ ሆነው ሳለ ይዘትዎን መመልከት
• በፋይሎችዎ ላይ ስላለ አስፈላጊ እንቅስቃሴ ማሳወቂያዎችን መቀበል
• የወረቀት ሰነዶችን ለመቃኘት የመሣሪያዎን ካሜራ መጠቀም
ስለGoogle መተግበሪያዎች ዝማኔ መመሪያ የበለጠ ለመረዳት፦ https://support.google.com/a/answer/6288871
የGoogle መለያዎች በመላ Google Drive፣ Gmail እና Google ፎቶዎች ላይ የሚጋሩ 15 ጊባ ነፃ ማከማቻ ያገኛሉ። ተጨማሪ ማከማቻ ለማግኘት እንደ የውስጠ-መተግበሪያ ግዢ ወደ ፕሪሚየም የደንበኝነት ምዝገ��� ዕቅድ ማሳደግ ይችላሉ። የደንበኝነት ምዝገባዎች በአሜሪካ ውስጥ ለ100 ጊባ ከ$1.99/ወር ይጀምራሉ፣ እና እንደየክልሉ ሊለያዩ ይችላሉ።
የGoogle ግላዊነት መመሪያ፦ https://www.google.com/intl/en_US/policies/privacy
የGoogle Drive አገልግሎት ውል፦ https://www.google.com/drive/terms-of-service